﷽
بسم الله الرحمن الرحیم
ﭑ
ﭒ
حم ۱
sadiq | ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ |
---|
ﭓ
ﭔ
عسق ۲
sadiq | ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ |
---|
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
كذالك يوحي اليك والى الذين من قبلك الله العزيز الحكيم ۳
sadiq | እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ |
---|
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ﭩ
ﭪ
ﭫ
له ما في السماوات وما في الارض ۖ وهو العلي العظيم ۴
sadiq | በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ እርሱም የበላዩ ታላቁ ነው፡፡ |
---|
ﭬ
ﭭ
ﭮ
ﭯ
ﭰ
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
ﮁ
تكاد السماوات يتفطرن من فوقهن ۚ والملايكة يسبحون بحمد ربهم ويستغفرون لمن في الارض ۗ الا ان الله هو الغفور الرحيم ۵
sadiq | (ከአላህ ፍራቻ) ሰማያት ከበላያቸው ሊቀደዱ ይቀርባሉ፡፡ መላእክትም ጌታቸውን እያመሰገኑ ያወድሳሉ፡፡ በምድርም ላለው ፍጡር ምሕረትን ይለምናሉ፡፡ ንቁ! አላህ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነው፡፡ |
---|
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
ﮊ
ﮋ
ﮌ
ﮍ
ﮎ
والذين اتخذوا من دونه اولياء الله حفيظ عليهم وما انت عليهم بوكيل ۶
sadiq | እነዚያም ከእርሱ ሌላ (የጣዖታት) ረዳቶችን የያዙ፤ አላህ በእነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡ አንተም በእነርሱ ላይ ኀላፊ አይደለህም፡፡ |
---|
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
ﮕ
ﮖ
ﮗ
ﮘ
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
ﮤ
ﮥ
ﮦ
وكذالك اوحينا اليك قرانا عربيا لتنذر ام القرى ومن حولها وتنذر يوم الجمع لا ريب فيه ۚ فريق في الجنة وفريق في السعير ۷
sadiq | እንደዚሁም የከተሞች እናት የኾነችውን (የመካን ሰዎች) በአካባቢዋ ያሉትንም ልታስፈራራ የመሰብሰቢያውንም ቀን በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲኾን ልታስጠነቅቅ ዐረብኛ የኾነን ቁርኣን ወደ አንተ አወረድን፡፡ (ከእነርሱም) ከፊሉ በገነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡ |
---|
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
ﮬ
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
ﯜ
ولو شاء الله لجعلهم امة واحدة ولاكن يدخل من يشاء في رحمته ۚ والظالمون ما لهم من ولي ولا نصير ۸
sadiq | አላህም በሻ ኖሮ (ባንድ ሃይማኖት ላይ) አንድ ሕዝብ ባደረጋቸው ነበር፡፡ ግን የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያስገባል፡፡ በዳዮችም ለእነርሱ ወዳጅና ረዳት ምንም የላቸውም፡፡ |
---|
ﯝ
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
ﯦ
ﯧ
ﯨ
ﯩ
ﯪ
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ام اتخذوا من دونه اولياء ۖ فالله هو الولي وهو يحيي الموتى وهو على كل شيء قدير ۹
sadiq | ከእርሱ ሌላ ረዳቶችን ያዙን? (ረዳቶች አይደሉም)፡፡ አላህም ረዳት እርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ሙታንን ሕያው ያደርጋል፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ |
---|
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
ﯸ
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ﯽ
ﯾ
ﯿ
وما اختلفتم فيه من شيء فحكمه الى الله ۚ ذالكم الله ربي عليه توكلت واليه انيب ۱۰
sadiq | ከምንም ነገር ያ በእርሱ የተለያዩበት ፍርዱ ወደ አላህ ነው፡፡ «እርሱ አላህ ጌታዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ፣ ወደርሱም እመለሳለሁ» (በላቸው)፡፡ |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
فاطر السماوات والارض ۚ جعل لكم من انفسكم ازواجا ومن الانعام ازواجا ۖ يذروكم فيه ۚ ليس كمثله شيء ۖ وهو السميع البصير ۱۱
sadiq | ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ ነው፡፡ ከነፍሶቻችሁ ሴቶችን ከቤት እንስሳዎችም ዓይነቶችን (ወንዶችና ሴቶችን) ለእናንተ አደረገላችሁ፡፡ በእርሱ ያበዛችኋል፡፡ የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ |
---|
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
ﭯ
ﭰ
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
له مقاليد السماوات والارض ۖ يبسط الرزق لمن يشاء ويقدر ۚ انه بكل شيء عليم ۱۲
sadiq | የሰማያትና የምድር (ድልቦች) መከፈቻዎች የእርሱ ናቸው፡፡ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ እርሱ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ |
---|
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
ﮁ
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
ﮊ
ﮋ
ﮌ
ﮍ
ﮎ
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
ﮕ
ﮖ
ﮗ
ﮘ
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
۞ شرع لكم من الدين ما وصى به نوحا والذي اوحينا اليك وما وصينا به ابراهيم وموسى وعيسى ۖ ان اقيموا الدين ولا تتفرقوا فيه ۚ كبر على المشركين ما تدعوهم اليه ۚ الله يجتبي اليه من يشاء ويهدي اليه من ينيب ۱۳
sadiq | ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን)፡፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ (እምነት) ይመርጣል፡፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡ |
---|
ﮤ
ﮥ
ﮦ
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
ﮬ
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
ﯜ
ﯝ
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
وما تفرقوا الا من بعد ما جاءهم العلم بغيا بينهم ۚ ولولا كلمة سبقت من ربك الى اجل مسمى لقضي بينهم ۚ وان الذين اورثوا الكتاب من بعدهم لفي شك منه مريب ۱۴
sadiq | (የሃይማኖት ሰዎች) ዕውቀቱም ከመጣላቸው በኋላ በመካከላቸው ለምቀኝነት እንጅ ለሌላ አልተለያዩም፡፡ እስከ ተወሰነም ጊዜ (በማቆየት) ከጌታህ ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በእነርሱ መካከል (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ እነዚያም ከኋላቸው መጽሐፉን እንዲወርሱ የተደረጉት ከእርሱ በእርግጥ በአወላዋይ ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው፡፡ |
---|
ﯦ
ﯧ
ﯨ
ﯩ
ﯪ
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
ﯸ
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ﯽ
ﯾ
ﯿ
ﰀ
ﰁ
ﰂ
ﰃ
ﰄ
ﰅ
ﰆ
ﰇ
ﰈ
ﰉ
ﰊ
ﰋ
ﰌ
ﰍ
ﰎ
ﰏ
ﰐ
ﰑ
فلذالك فادع ۖ واستقم كما امرت ۖ ولا تتبع اهواءهم ۖ وقل امنت بما انزل الله من كتاب ۖ وامرت لاعدل بينكم ۖ الله ربنا وربكم ۖ لنا اعمالنا ولكم اعمالكم ۖ لا حجة بيننا وبينكم ۖ الله يجمع بيننا ۖ واليه المصير ۱۵
sadiq | ለዚህም (ድንጋጌ ሰዎችን) ጥራ፡፡ እንደታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ዝንባሌዎቻቸውንም አትከተል፡፡ «በላቸውም ከመጽሐፍ አላህ ባወረደው ሁሉ አመንኩ፡፡ በመካከላችሁም ላስተካክል ታዘዝኩ፡፡ አላህ ጌታችን ጌታችሁም ነው፡፡ ለእኛ ሥራዎቻችን አልሉን፡፡ ለእናንተም ሥራዎቻችሁ አልሏችሁ፡፡ በእኛና በእናንተ መካከል ክርክር የለም፡፡ አላህ በመካከላችን ይሰበስባል፡፡ መመለሻም ወደእርሱ ብቻ ነው፡፡» |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
والذين يحاجون في الله من بعد ما استجيب له حجتهم داحضة عند ربهم وعليهم غضب ولهم عذاب شديد ۱۶
sadiq | እነዚያም በአላህ (ሃይማኖት) ለእርሱ ተቀባይ ካገኘ በኋላ የሚከራከሩት ማስረጃቸው በጌታቸው ዘንድ ብልሹ ናት፡፡ በእነርሱም ላይ ቁጣ አልለባቸው፡፡ ለእነርሱም ብርቱ ቅጣት አልላቸው፡፡ |
---|
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
ﭯ
ﭰ
الله الذي انزل الكتاب بالحق والميزان ۗ وما يدريك لعل الساعة قريب ۱۷
sadiq | አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው፡፡ ሚዛንንም (እንደዚሁ)፡፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል? |
---|
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
ﮁ
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
يستعجل بها الذين لا يومنون بها ۖ والذين امنوا مشفقون منها ويعلمون انها الحق ۗ الا ان الذين يمارون في الساعة لفي ضلال بعيد ۱۸
sadiq | እነዚያ በእርሷ የማያምኑት በእርሷ ያቻኩላሉ፡፡ እነዚያም ያመኑት ከእርሷ ፈሪዎች ናቸው፡፡ እርሷም እውነት መኾንዋን ያውቃሉ፡፡ ንቁ! እነዚያ በሰዓቲቱ የሚከራከሩት በእርግጥ (ከእውነት) በራቀ ስሕተት ውስጥ ናቸው፡፡ |
---|
ﮊ
ﮋ
ﮌ
ﮍ
ﮎ
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
الله لطيف بعباده يرزق من يشاء ۖ وهو القوي العزيز ۱۹
sadiq | አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው (በሰፊው) ሲሳይን ይሰጣል፡፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው፡፡ |
---|
ﮕ
ﮖ
ﮗ
ﮘ
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
ﮤ
ﮥ
ﮦ
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
ﮬ
من كان يريد حرث الاخرة نزد له في حرثه ۖ ومن كان يريد حرث الدنيا نوته منها وما له في الاخرة من نصيب ۲۰
sadiq | (በሥራው) የኋለኛይቱን ዓለም አዝመራ የሚፈልግ የኾነ ሰው ለእርሱ በአዝመራው ላይ እንጨምርለታለን፡፡ የቅርቢቱንም ዓለም አዝመራ የሚፈልግ የኾነ ሰው ከእርሷ (የተወሰነለትን ብቻ) እንሰጠዋለን፡፡ ለእርሱም በኋለኛይቱ ዓለም ምንም ፋንታ የለውም፡፡ |
---|
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
ﯜ
ﯝ
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
ﯦ
ام لهم شركاء شرعوا لهم من الدين ما لم ياذن به الله ۚ ولولا كلمة الفصل لقضي بينهم ۗ وان الظالمين لهم عذاب اليم ۲۱
sadiq | ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው፡፡ |
---|
ﯧ
ﯨ
ﯩ
ﯪ
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
ﯸ
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ﯽ
ﯾ
ﯿ
ﰀ
ﰁ
ﰂ
ترى الظالمين مشفقين مما كسبوا وهو واقع بهم ۗ والذين امنوا وعملوا الصالحات في روضات الجنات ۖ لهم ما يشاءون عند ربهم ۚ ذالك هو الفضل الكبير ۲۲
sadiq | በደለኞችን ከሠሩት ሥራ (ዋጋ በትንሣኤ ቀን) ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ እርሱም በእነርሱ ላይ ወዳቂ ነው፡፡ እነዚያም ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት በገነቶች ጨፌዎች ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አልላቸው፡፡ ይህ እርሱ ታላቅ ችሮታ ነው፡፡ |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
ﭯ
ﭰ
ﭱ
ذالك الذي يبشر الله عباده الذين امنوا وعملوا الصالحات ۗ قل لا اسالكم عليه اجرا الا المودة في القربى ۗ ومن يقترف حسنة نزد له فيها حسنا ۚ ان الله غفور شكور ۲۳
sadiq | ይህ (ታላቅ ችሮታ) ያ አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ባሮቹን የሚያበስርበት ነው፡፡ «በእርሱ (መልክቴን በማድረሴ) ላይ በዝምድና ውዴታን እንጅ ዋጋን አልጠይቃችሁም» በላቸው፡፡ መልካሚቱንም ሥራ የሚሠራ ሰው ለእርሱ በእርሷ መልካምን ነገር እንጨምርለታለን፡፡ አላህ መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡ |
---|
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
ﮁ
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
ﮊ
ﮋ
ام يقولون افترى على الله كذبا ۖ فان يشا الله يختم على قلبك ۗ ويمح الله الباطل ويحق الحق بكلماته ۚ انه عليم بذات الصدور ۲۴
sadiq | ይልቁንም «በአላህ ላይ ውሸትን ቀጠፈ» ይላሉን? አላህም ቢሻ በልብህ ላይ ያትማል፡፡ አላህም ውሸቱን ያብብሳል፡፡ እውነቱንም በቃላቱ ያረጋግጣል፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ |
---|
ﮌ
ﮍ
ﮎ
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
ﮕ
ﮖ
ﮗ
ﮘ
وهو الذي يقبل التوبة عن عباده ويعفو عن السييات ويعلم ما تفعلون ۲۵
sadiq | እርሱም ያ ከባሮቹ ንስሓን የሚቀበል፣ ከኃጢአቶችም ይቅር የሚል፣ የምትሠሩትንም ሁሉ የሚያውቅ ነው፡፡ |
---|
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
ﮤ
ﮥ
ﮦ
ويستجيب الذين امنوا وعملوا الصالحات ويزيدهم من فضله ۚ والكافرون لهم عذاب شديد ۲۶
sadiq | እነዚያንም ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ልመናቸውን ይቀበላል፡፡ ከችሮታውም ይጨምርላቸዋል፡፡ ከሓዲዎቹም ለእነርሱ ብርቱ ቅጣት አልላቸው፡፡ |
---|
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
ﮬ
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
۞ ولو بسط الله الرزق لعباده لبغوا في الارض ولاكن ينزل بقدر ما يشاء ۚ انه بعباده خبير بصير ۲۷
sadiq | አላህም ለባሮቹ (ሁሉ) ሲሳይን በዘረጋ ኖሮ በምድር ውስጥ (ሁሉም) ወሰን ባለፉ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን በልክ ያወርዳል፡፡ እርሱ በባሮቹ ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውና፡፡ |
---|
ﯜ
ﯝ
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
ﯦ
ﯧ
ﯨ
ﯩ
ﯪ
وهو الذي ينزل الغيث من بعد ما قنطوا وينشر رحمته ۚ وهو الولي الحميد ۲۸
sadiq | እርሱም ያ ተስፋ ከቆረጡ በኋላ ዝናምን የሚያወርድ ችሮታውንም የሚዘረጋ ነው፡፡ እርሱም ረዳቱ ምስጉኑ ነው፡፡ |
---|
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
ﯸ
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ومن اياته خلق السماوات والارض وما بث فيهما من دابة ۚ وهو على جمعهم اذا يشاء قدير ۲۹
sadiq | ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ ከተንቀሳቃሽም በሁለቱ ውስጥ የበተነውን (መፍጠሩ) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ እርሱም በሚሻ ጊዜ እነርሱን በመሰብሰብ ላይ ቻይ ነው፡፡ |
---|
ﯽ
ﯾ
ﯿ
ﰀ
ﰁ
ﰂ
ﰃ
ﰄ
ﰅ
ﰆ
ﰇ
وما اصابكم من مصيبة فبما كسبت ايديكم ويعفو عن كثير ۳۰
sadiq | ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡ |
---|
ﰈ
ﰉ
ﰊ
ﰋ
ﰌ
ﰍ
ﰎ
ﰏ
ﰐ
ﰑ
ﰒ
ﰓ
ﰔ
ﰕ
ﰖ
ﰗ
وما انتم بمعجزين في الارض ۖ وما لكم من دون الله من ولي ولا نصير ۳۱
sadiq | እናንተም በምድር ውስጥ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ለእናንተም ከአላህ ሌላ ከዘመድም ከረዳትም ምንም የላችሁም፡፡ |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ومن اياته الجوار في البحر كالاعلام ۳۲
sadiq | በባሕር ላይ እንደ ጋራዎች ኾነው ተንሻላዮቹም (መርከቦች) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ |
---|
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ان يشا يسكن الريح فيظللن رواكد على ظهره ۚ ان في ذالك لايات لكل صبار شكور ۳۳
sadiq | ቢሻ ነፋሱን የረጋ ያደርገዋል፡፡ በባሕሩም ጀርባ ላይ ረጊዎች ይኾናሉ፡፡ በዚህ ውሰጥ በጣም ታጋሽና አመስጋኝ ለኾነ ሁሉ በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡ |
---|
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
ﭯ
ﭰ
او يوبقهن بما كسبوا ويعف عن كثير ۳۴
sadiq | ወይም በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት (በማስጠም) ያጠፋቸዋል፡፡ ከብዙም ይቅርታ ያደርጋል፡፡ |
---|
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ويعلم الذين يجادلون في اياتنا ما لهم من محيص ۳۵
sadiq | (ከእነርሱ ለመበቀል)፤ እነዚያንም በአንቀጾቻችን የሚከራከሩትን ለማወቅ (ያጠፋቸዋል)፡፡ ለእነርሱ ምንም መሸሻ የላቸውም፡፡ |
---|
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
ﮁ
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
ﮊ
ﮋ
ﮌ
ﮍ
فما اوتيتم من شيء فمتاع الحياة الدنيا ۖ وما عند الله خير وابقى للذين امنوا وعلى ربهم يتوكلون ۳۶
sadiq | ከምንም ነገር የተሰጣችሁት የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ አላህ ዘንድ ያለውም ምንዳ ለእነዚያ ለአመኑትና በጌታቸው ላይ ለሚጠጉት በላጭና ሁል ጊዜ ነዋሪ ነው፡፡ |
---|
ﮎ
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
ﮕ
ﮖ
ﮗ
ﮘ
والذين يجتنبون كباير الاثم والفواحش واذا ما غضبوا هم يغفرون ۳۷
sadiq | ለእነዚያም የኀጢኣትን ታላላቆችና ጠያፎችን የሚርቁ በተቆጡም ጊዜ እነሱ የሚምሩት ለኾኑት፡፡ |
---|
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
ﮤ
والذين استجابوا لربهم واقاموا الصلاة وامرهم شورى بينهم ومما رزقناهم ينفقون ۳۸
sadiq | ለእነዚያም የጌታቸውን ጥሪ ለተቀበሉት፣ ሶላትንም ላዘወተሩት፣ ነገራቸውም በመካከላቸው መመካከር ለኾነው ከሰጠናቸውም ሲሳይ ለሚለግሱት፡፡ |
---|
ﮥ
ﮦ
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
والذين اذا اصابهم البغي هم ينتصرون ۳۹
sadiq | ለእነዚያም በደል በደረሰባቸው ጊዜ እነርሱ (በመሰሉ) የሚመልሱ ለኾኑት (በላጭና ኗሪ ነው)፡፡ |
---|
ﮬ
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
ﯜ
ﯝ
وجزاء سيية سيية مثلها ۖ فمن عفا واصلح فاجره على الله ۚ انه لا يحب الظالمين ۴۰
sadiq | የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡ |
---|
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
ﯦ
ﯧ
ولمن انتصر بعد ظلمه فاولايك ما عليهم من سبيل ۴۱
sadiq | ከተበደሉም በኋላ (በመሰሉ) የተበቀሉ እነዚያ በነርሱ ላይ ምንም (የወቀሳ) መንገድ የለባቸውም፡፡ |
---|
ﯨ
ﯩ
ﯪ
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
ﯸ
انما السبيل على الذين يظلمون الناس ويبغون في الارض بغير الحق ۚ اولايك لهم عذاب اليم ۴۲
sadiq | (የወቀሳ) መንገዱ በእነዚያ ሰዎችን በሚበድሉት፣ በምድርም ውስጥ ያለ ሕግ ወሰን በሚያልፉት፣ ላይ ብቻ ነው፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት አልላቸው፡፡ |
---|
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ﯽ
ﯾ
ﯿ
ﰀ
ﰁ
ولمن صبر وغفر ان ذالك لمن عزم الامور ۴۳
sadiq | የታገስና ምሕረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ (ከተፈላጊዎቹ) ነገሮች ነው፡፡ |
---|
ﰂ
ﰃ
ﰄ
ﰅ
ﰆ
ﰇ
ﰈ
ﰉ
ﰊ
ﰋ
ﰌ
ﰍ
ﰎ
ﰏ
ﰐ
ﰑ
ﰒ
ﰓ
ﰔ
ﰕ
ﰖ
ﰗ
ومن يضلل الله فما له من ولي من بعده ۗ وترى الظالمين لما راوا العذاب يقولون هل الى مرد من سبيل ۴۴
sadiq | አላህ የሚያጠመውም ሰው ከእርሱ በኋለ ለእርሱ ምንም ረዳት የለውም፡፡ በደለኞችንም ቅጣቱን ባዩ ጊዜ ወደ መመለስ መንገድ አልለን? የሚሉ ሲኾኑ ታያቸዋለህ፡፡ |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
وتراهم يعرضون عليها خاشعين من الذل ينظرون من طرف خفي ۗ وقال الذين امنوا ان الخاسرين الذين خسروا انفسهم واهليهم يوم القيامة ۗ الا ان الظالمين في عذاب مقيم ۴۵
sadiq | ከውርደት የተነሳ ፈሪዎች ኾነው በዓይን ስርቆት ወደእርሷ (ወደ እሳት) እያስተዋሉ በእርሷ ላይ የሚቀረቡ ሲኾኑ ታያቸዋለህ፡፡ እነዚያም ያመኑት፡- «በእርግጥ ከሳሪዎቹ እነዚያ ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በትንሣኤ ቀን ያከሰሩት ናቸው» ይላሉ፡፡ |
---|
ﭯ
ﭰ
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
ﮀ
وما كان لهم من اولياء ينصرونهم من دون الله ۗ ومن يضلل الله فما له من سبيل ۴۶
sadiq | ንቁ! በደለኞች በእርግጥ በዘውታሪ ስቃይ ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዷቸው ዘመዶች ምንም አልነበሩዋቸውም፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ (ወደ እውነት) ምንም መንገድ የለውም፡፡ |
---|
ﮁ
ﮂ
ﮃ
ﮄ
ﮅ
ﮆ
ﮇ
ﮈ
ﮉ
ﮊ
ﮋ
ﮌ
ﮍ
ﮎ
ﮏ
ﮐ
ﮑ
ﮒ
ﮓ
ﮔ
ﮕ
ﮖ
ﮗ
استجيبوا لربكم من قبل ان ياتي يوم لا مرد له من الله ۚ ما لكم من ملجا يوميذ وما لكم من نكير ۴۷
sadiq | ለእርሱ መመለስ የሌለው ቀን ከአላህ ከመምጣቱ በፊት ለጌታችሁ ታዘዙ፡፡ በዚያ ቀን ለእናንተ ምንም መጠጊያ የላችሁም፡፡ ለእናንተም ምንም መካድ የላችሁም፡፡ |
---|
ﮘ
ﮙ
ﮚ
ﮛ
ﮜ
ﮝ
ﮞ
ﮟ
ﮠ
ﮡ
ﮢ
ﮣ
ﮤ
ﮥ
ﮦ
ﮧ
ﮨ
ﮩ
ﮪ
ﮫ
ﮬ
ﮭ
ﮮ
ﮯ
ﮰ
ﮱ
ﯓ
ﯔ
ﯕ
ﯖ
ﯗ
فان اعرضوا فما ارسلناك عليهم حفيظا ۖ ان عليك الا البلاغ ۗ وانا اذا اذقنا الانسان منا رحمة فرح بها ۖ وان تصبهم سيية بما قدمت ايديهم فان الانسان كفور ۴۸
sadiq | ቢዞሩም (ወቀሳ የለብህም)፡፡ በእነርሱ ላይ ጠባቂ አድርገን አልላክንህምና፡፡ ባንተ ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለብህም፡፡ እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡ |
---|
ﯘ
ﯙ
ﯚ
ﯛ
ﯜ
ﯝ
ﯞ
ﯟ
ﯠ
ﯡ
ﯢ
ﯣ
ﯤ
ﯥ
ﯦ
ﯧ
ﯨ
ﯩ
لله ملك السماوات والارض ۚ يخلق ما يشاء ۚ يهب لمن يشاء اناثا ويهب لمن يشاء الذكور ۴۹
sadiq | የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ ለሚሻው ሰው ሴቶችን (ልጆች) ይሰጣል፡፡ ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡ |
---|
ﯪ
ﯫ
ﯬ
ﯭ
ﯮ
ﯯ
ﯰ
ﯱ
ﯲ
ﯳ
ﯴ
ﯵ
ﯶ
ﯷ
او يزوجهم ذكرانا واناثا ۖ ويجعل من يشاء عقيما ۚ انه عليم قدير ۵۰
sadiq | ወይም ወንዶችና ሴቶች አድርጎ ያጠናዳቸዋል፡፡ የሚሻውንም ሰው መካን ያደርገዋል፡፡ እርሱ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡ |
---|
ﯸ
ﯹ
ﯺ
ﯻ
ﯼ
ﯽ
ﯾ
ﯿ
ﰀ
ﰁ
ﰂ
ﰃ
ﰄ
ﰅ
ﰆ
ﰇ
ﰈ
ﰉ
ﰊ
ﰋ
ﰌ
ﰍ
ﰎ
ﰏ
ﰐ
۞ وما كان لبشر ان يكلمه الله الا وحيا او من وراء حجاب او يرسل رسولا فيوحي باذنه ما يشاء ۚ انه علي حكيم ۵۱
sadiq | ለሰውም አላህ በራእይ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ፣ ወይም መልክተኛን (መልአክን) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ (በገሃድ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም፡፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና፡፡ |
---|
ﭑ
ﭒ
ﭓ
ﭔ
ﭕ
ﭖ
ﭗ
ﭘ
ﭙ
ﭚ
ﭛ
ﭜ
ﭝ
ﭞ
ﭟ
ﭠ
ﭡ
ﭢ
ﭣ
ﭤ
ﭥ
ﭦ
ﭧ
ﭨ
ﭩ
ﭪ
ﭫ
ﭬ
ﭭ
ﭮ
وكذالك اوحينا اليك روحا من امرنا ۚ ما كنت تدري ما الكتاب ولا الايمان ولاكن جعلناه نورا نهدي به من نشاء من عبادنا ۚ وانك لتهدي الى صراط مستقيم ۵۲
sadiq | እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡ |
---|
ﭯ
ﭰ
ﭱ
ﭲ
ﭳ
ﭴ
ﭵ
ﭶ
ﭷ
ﭸ
ﭹ
ﭺ
ﭻ
ﭼ
ﭽ
ﭾ
ﭿ
صراط الله الذي له ما في السماوات وما في الارض ۗ الا الى الله تصير الامور ۵۳
sadiq | ወደዚያ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ወደ ኾነው አላህ መንገድ (ትመራለህ)፡፡ ንቁ! ነገሮቹ ሁሉ ወደ አላህ ይመለሳሉ፡፡ |
---|

قرآن - سوره ۴۲ شوری - آیه ۱